Betoch | “ ወይ አረብ ሀገር”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 320

  Views 534,478

Betoch Comedy

Month ago

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል “ወይ አረብ ሀገር ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 320
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Comments
Gkfh Gjdh
Gkfh Gjdh Day ago
Betoche betam astamri derama Ethiopia hula edazhi aynte nagari bekateli sawu malkam astasasbe yenornale felme eyalu ya Ethiopa gaxe yameytfa lejochn yamblshi muzka eysru Ena ebakachun mirte bantoche derama🇪🇹❤️
Sofiaጎበዝ Sofia
Sofiaጎበዝ Sofia 2 days ago
አረብአገር የለን ሰው እንቃ ለራሳችን እንወቅ ይሔው መቀለጃ ነው እሚያረጉን ቤተሠብም አይወደንም
Lensa Yaikob
Lensa Yaikob 6 days ago
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
M M
M M 8 days ago
ወቾ ጉድ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ሰጭ ነዉ እነኮ 9ዓመት ጨረስኩ በስደት😢 እስኪ ቤቶችየ ዉሰዱኝና ከእናተ ጋ ልስራ
Workekenbon Gidduma Worke
Workekenbon Gidduma Worke 8 days ago
😅😅😅😅😅
Sr Ar
Sr Ar 12 days ago
😭😭😭😭😭 Uuuuufffff yarabbii koo nuuyaddaa dhu
ጂጂ ነኝ የማም ተናፋቂ
ጂጂ ነኝ የማም ተናፋቂ 15 days ago
እውይ የዘሬ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው የአረብ ሀገር ነገር አይነገር ባለሽ ጠጣሽ የምል እኮ አምጭ ውሰጂ ወደ ለይ ውጭ ወደታች ውረጂ እረ ኡኡኡ እኔ የስደት ስቃዬን ስሞት ብቻ ነው የምረሳው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😭😭😭😭 በስደት አለም ለይ ያለችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይሰጣን አሜን በሉ
መቅደስ ዘለቀ
መቅደስ ዘለቀ 15 days ago
Woye mafu😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🍲🍲🏌️‍♀️🥇👈
desert king
desert king 16 days ago
ማፊ በጣም ትለያለሽ በርቺ!
misra oromo
misra oromo 20 days ago
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀዩ ነኝ ሳይቴዋ
ሀዩ ነኝ ሳይቴዋ 20 days ago
ክክ ማፊ
ibrahim Ibrahim ahmad
ibrahim Ibrahim ahmad 20 days ago
ማፊ ድንቅ ነሽ የትወዷት Like ግጩ
ሀብታም የራያዋ
ሀብታም የራያዋ 21 day ago
♥♥♥
ሀብታም የራያዋ
ሀብታም የራያዋ 21 day ago
ዋውውው
ሀብታም የራያዋ
ሀብታም የራያዋ 21 day ago
ውብብብብ
እየሱስ ጌታ ነው !! ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያረጋል !!
እየሱስ ጌታ ነው !! ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያረጋል !! 22 days ago
ማፊዬ የእኔ ቆንጆ በጣም አስቀሽኛል 😂😂👏👏እግዚአብሄር ይባርካችሁ
የመዳም አለቃ
የመዳም አለቃ 22 days ago
እረ የመዳም ቤት እጂ እጂ ያለው በላይክ
ኢትዮጵያዊት ነኝ اثيوبيا حبشه
ኢትዮጵያዊት ነኝ اثيوبيا حبشه 25 days ago
ማፊዛሬገና ተሰራላት 😁😁🤣🤣🤣እኔስ ነብስካወኩ ጀምሬ ስራላይነኝ። ቤተሰቦቼን ገናበህፃን እነቴ አግዝነበር በግመጠበቅ ከብት መጠበቅ አረም ማረም ውሀ መቅዳት እንጨት መልቀም። በዛሁሉ ውስጥ ትምርት እማርነበር ዛሬደሞ ያረብሀገር ሸቃላነኝ 10 አመት ሞላኝ በስደት
Zabiba Ahmed
Zabiba Ahmed 26 days ago
በዜ
Keedagal Nalatte
Keedagal Nalatte 26 days ago
😢😢😢💔💔
Keedagal Nalatte
Keedagal Nalatte 26 days ago
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💕💕
HAWi Tube
HAWi Tube 27 days ago
ሀሀሀሀሀ ወይኔ ማፊ በሳቅ ገደልሽኝ
Tenasew Derese
Tenasew Derese 27 days ago
ውይ ማፊ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ
fkr Fkr
fkr Fkr 28 days ago
ትርፌ ከሞተች ቡሀላ ገናዛሬ አሣምሬ ሥሥቅ
طيف طيف
طيف طيف 28 days ago
ክክክክክክክ ወይኔ የኛን ስቃይ መች አይታችሁት
Hajlu Bhai
Hajlu Bhai 28 days ago
ቤቶች ሁላቹህንም ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን ይመቻቹህ
ምህረት አብረሃም
ምህረት አብረሃም 28 days ago
😂
Fg Fg
Fg Fg 28 days ago
እንዴት እንድሚክብድ የአርብ ሃገር ኑሮ ማፊዬ እንደ ስው እንኳን አይቆጥሮንም በቻ ሃገራችን ሰላም ተሆንልን
Sara Sara
Sara Sara 25 days ago
በቅንናት ጎራ በሉ
የረሱል ወዳጂ
የረሱል ወዳጂ 29 days ago
አልሀምዱሊላህ ስደትመጥፎቢሆንም ጥሩጎኖም አለው
Cell and Sell
Cell and Sell 29 days ago
😁😁😁😁😁😁😁😁batem desala asetamer now
Jmansh Tafra
Jmansh Tafra 29 days ago
ኑሩልንወላሂ
Zinash Feleke habesha
Zinash Feleke habesha 29 days ago
Ufeee sidet😭😭😭
Adanch Feyera
Adanch Feyera 29 days ago
ሰደት ብዙ ያስተምራል
Amioun Cell
Amioun Cell Month ago
Kkkkእንደዛሬ ስቄአላውቅም
ማርያም እናቴ የሰማይ ቤቴ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ማርያም እናቴ የሰማይ ቤቴ እግዚአብሔር ፍቅር ነው Month ago
ኧረ እማመይ😂
حليمه حليمه
حليمه حليمه Month ago
ወይማፊ
Idris Ahmad
Idris Ahmad Month ago
እረበሳቅ
Saraa Almukhaini
Saraa Almukhaini Month ago
አይ ሀረብ ሀገር ትግስት ይጠይቃል፡ግን፡የኢጲያ፡ስራ፡ይከብዳል፡ለምን፡ለብሱ፡ማጠቢያ፡ያስፈልጋል፡ሀዚቤዛ፡እነሱናቸው፡የሚያመጡት፡ወፊጮቤት፡የለም የእንጄራ፡ዱቄት፡ጨው፡አለች ክክክ
ሩቅያ አሊ ወረባቦ
ሩቅያ አሊ ወረባቦ Month ago
ሀይ
ኢየሱስ ሰላሜ ነው
ኢየሱስ ሰላሜ ነው Month ago
Wow
Alreem Sultan
Alreem Sultan Month ago
🌷🌷🌷🌷
Berhane Habte
Berhane Habte Month ago
ማፊየ ዛሬነው ጥበብ የጠራችሽ.ለማፊ 👍
Efea Bekele
Efea Bekele Month ago
ማፊ በሳቅ ገደልሽኝ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🇪🇹♥️💕🥀🙏
Maed tube
Maed tube Month ago
ካዉንቲንግ በርቀት፤ በማታ እንዲሁም በመደበኛ የትምህርት መርሃግብር የምትማሩ ተማሪዎች አብዛኛዉ ጀማሪ ተማሪዎች የአካዉንቲንግ ጽንሰሀሳብ ለመረዳት ሲቸገሩ በማሰተዋሌ የበኩሌን አሰተዋጽኦ ለማድረግ በማሰብ በ you tube channal ላየ Maed Tube የሚባል የራሴ ቻናል ላይ መሰረታዊ የአካዉነቲነግ ትምህርትን ቀለል ባለ መልክ በማዘጋጀት ቪዲዮች የምጭን ስለሆነ ሊንኩን በመጫን ተመልክታችሁ ሰበስክራየብ በማደረግ ተጠቀሚ ሁኑ፡፡
Shembe Shembe
Shembe Shembe Month ago
best new wow hahaha
Ganat Msraq
Ganat Msraq Month ago
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይ ማፊ እንደዛሬ ስቄ አላቅም
Ganat Msraq
Ganat Msraq Month ago
ማፍዬ መከራከር አትችይም አደለም የቤተሰቡ አካል ይቅርና የጎረቤትንም አሳብ ማስተናገድ ግድ ነው ማፊ አረብ አገር ቀልድ አደለም
selam Alemayehu
selam Alemayehu Month ago
እውነት እንደዛሬ ሰርታችሁም አታውቁ ክብር ለማዳም ሸቃሎች
Nasarr Nasarr
Nasarr Nasarr Month ago
የኒ አመዳም kkkkkkkkkkkkk
NNያመኖር ሚስጥሬ ነኝ ያነቴ ማራኪ ስዳታኛዉ
NNያመኖር ሚስጥሬ ነኝ ያነቴ ማራኪ ስዳታኛዉ Month ago
😂😂😂😂😂😂😂😂
Madina Ali
Madina Ali Month ago
ቤቶች. ዛሬ. ምን. ልሸልማችሁ. ላይክ.
Zakiya Shams
Zakiya Shams Month ago
ክክክክክክ ረ ወይኔ በሳቅ
Rodi እንም በደን ዮትዮብ
Rodi እንም በደን ዮትዮብ Month ago
ወላሂ ማፊ ዛሬ በሳቅ ገደልችኝ 😀😀😀😀😀👍
Meseret Wandmola
Meseret Wandmola Month ago
በርግጥ ድራማ አሪፍ ግን የአረብ ሀገር ኑሮ እና የኢትዮጵያ ኑሮ አንድ አይደለም የኢትዮ ኑሮ በጣም ይከብዳል ማዳም ጋ እድሜ ለማሽኖች
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነዉ
እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነዉ Month ago
ስደቴ ወድጀዋለሁ በእርግጥም መጥፎ ጎን አለዉ ለኔ ግን ስደት ሂወቴ ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን ብዙ አስተምሮኛል ብዙ ቀይሮኛል ግን ለሁሉ መልካም አይደለም
Chc hxhc
Chc hxhc Month ago
ስደት እራሱን የቻለ ህይወት ነው ስደት ብዙ ያስተምራል
Sara Abebe
Sara Abebe Month ago
እናመሰግናለን በጣም 😍
Sara Abebe
Sara Abebe Month ago
ሁሉም ቤተሰብ ቢያየው ደስ ይላል
Bashadduu Gammachuu
Bashadduu Gammachuu Month ago
Kokkkkkkkkk Mafi😂😂😬😬😬😬😬😍😍😍😍😘😘
Sefina Meka
Sefina Meka Month ago
ክክክክክክል ወላሂ በደቅ አነባሁውይ ማፊ ወጡን አባይ ውሀ አርግሹ
fatuma fatjma
fatuma fatjma Month ago
እስኪ እዩልን ያረብ ሀገር ሴት ስትባል እድህ ቀልዳ አይደለም ደሟን አጠፍጥፋ ነው
Never Give up
Never Give up Month ago
እንደውም አልሰራችሁም ገና ስንት ጉድ አለ🤌🏽🤌🏽
Qubee Generation
Qubee Generation Month ago
usposts.info/level/-4u99v3vxek70rDizHplig.html
Mekdi Yenatwa
Mekdi Yenatwa Month ago
Sidetn yayut yawqutal yeqemsut 😔😔
Rabeya Tageni
Rabeya Tageni Month ago
አርወይኔዛሬ
ፈትህያ ሰዒድ
ፈትህያ ሰዒድ Month ago
እናመሰግናለን ቤቶች በከፊልም ቢሆን ድካማችንን ለህዝብ ስላሳያችሁልን በተለይ ሁሉም ልጆች የሚያዙት እና አሳምረሽ ስሪ የሚሉት ከአረቦች ትዛዝ ጋር ይመሳሰላል እሚጎለው አፍጥኝ እስካሁን አልጨረሺም እያሉ እሚያጣድፍት ነው ብዙ መሰራት አለበት በአረብ ሃገር የኢትዮጵያን ልፋት እና የተለያዩ እንግት እና በጎ ጓኖችም አሉ
ደማከሴ
ደማከሴ Month ago
እረ ማፊ ተመቸሽኝ ክክክክክ ክክክክክ ሙያ ብሎ ዝም
Konjit Konjit
Konjit Konjit Month ago
Amesegenalo
Konjit Konjit
Konjit Konjit Month ago
💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Konjit Konjit
Konjit Konjit Month ago
😂😂😂😂😂😂😂😂
Konjit Konjit
Konjit Konjit Month ago
Kkkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁
ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ
ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ Month ago
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ማፊ በሰቅ ገደለችኝ
seni fkl
seni fkl Month ago
በትክክል ሰረታችሁታል
Tirualeme Yihuna Tube
Tirualeme Yihuna Tube Month ago
ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ አምላክ ያክብርልን እኛን እንዳከበራችውን ወገኖች
N. Medhanialem
N. Medhanialem Month ago
አፍን አጣሞ መነጋገር ፋሽን ሆነ እንዴ ? የቋንቋችን ሲገርመኝ
Hanni Ethiopiawit
Hanni Ethiopiawit Month ago
ውይ ማፊ ሀሀሀሀሀሀለ በሣቅ ገደልሽኝ እኮ የኛ ሥቃይ ከዚህ ይበልጣል በትንሹም ቢሆን ድካማችንን ሥላሣያችሁልን ደሥ ብሎናል ገር ተቀምጠው የአረብ ሀገር ሴት ብለው ለሚሣደቡ ሠዎች ና የኛን ገዘብ ለሚፈልጉ ሁሉ እናመሠግናመን ቤቶች
Frehwiot Geberyohannis
Frehwiot Geberyohannis Month ago
አይ በዜ ካልሲም አታጥብም
sentu ye Dengel Lij
sentu ye Dengel Lij Month ago
Weyna mafi endat endasakechig maryamen 😂😂😂😂👌
geez nesh
geez nesh Month ago
አረ በዜ ዱብዱብ በል አህ
mignot baysa
mignot baysa Month ago
አይ ማፊ..... በትክቱ በሆን ለማሳየት ሞክረሻል ክበር ለአረብ ሀገር ጉደኞቼ
Hanan A
Hanan A Month ago
ስደት መምህሬ ተው ዲግሪዬን ስጠኝ አንተም ላይቸግርህ እኔም ደስ እንዲለኝ እፍ አሁንስ እጅ እጅ አለኝ ማን ነው እንደኔ ያስጠላው
Selamawit Mequant
Selamawit Mequant Month ago
በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱልን
ኡኽት ኡስማን H ቲዩብ
ኡኽት ኡስማን H ቲዩብ Month ago
በጣም ዘርሽ በየ እስር ቤቱ ስንት የሚያለቅስ አለ።
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ Month ago
አይ ሞያ ማፊ😂😂😂😂እንደዛሬ ስቂም አላውቅም😂😂😂😂
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ Month ago
እኔ ቤቶችየ ስትመችኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣እንደት እደምወድሽ❤️😂😂😂
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ
ዜድ ነኝ ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ Month ago
ወይኔ ማፊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ye tiji lij tube
ye tiji lij tube Month ago
😂😂😂 mafi😀
Grace Orfali
Grace Orfali Month ago
አረብ፡ሕሃገር፡ስራው፡ይሰራል፡ያው፡ቢደክመን፡ይደክማቸዋል፡የሚል፡የለም፡አረብ፡የሚያስብው፡በሚከፈለው፡ብር፡ስባዊነት፡አያቅም፡ሌላው፡የአረብ፡ሃገር፡ሰራተኛ፡ነፃነት፡የላትም፡እስር፡ቤት፡የሚናገሩት፡ሰሚ፡እንጂ፡እሷ፡መብት፡የላትም፡ብቻ፡ትእግስት፡ካለ፡የሚያታለፍ፡የለም፡እናም፡አረብ፡ሐገር፡ከባድ፡ነው፡ቢቻል፡ማንም፡ባይሰደድ፡መልካም፡ነው፡በያላቹበት፡እህቶቼ፡ፀልዩ፡ለሐገራችን፡ያብቃን፡
ሽኩራን ያአላህ አልሀምዱሊላህ
ሽኩራን ያአላህ አልሀምዱሊላህ Month ago
ስዴቴ ለኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አልሀምዱሊላህ
adi ትግራይ
adi ትግራይ Month ago
አሁን ገና ብትንሹ የአረብ ሀገር ምንዋጋ እየከፈልኽ እንደሜታለፍ የሜገልጥ ስራ tnx
Dhdhdj Hdhdi
Dhdhdj Hdhdi Month ago
😍😍👍👍👍👌👌👌
Dhdhdj Hdhdi
Dhdhdj Hdhdi Month ago
😍😍👍👍👍👌👌👌
Halee Halee
Halee Halee Month ago
ዎይ ስደት ያአላህ ባቅ ባለን
Fv Yf
Fv Yf Month ago
ክክክክክክ ወይ ማፊየ እደዛሬው ስቄ አላቅም እውነት ለሁሉም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው የሰራቹት እግዚአቤሔር ይባርካቹህ በርግጥ ስደትን የቀመሰ ብቻ ነው የሚረዳ እና በጣም ነው የምወዳቹህ ቤቶችየ 💞
Alsa Jamee
Alsa Jamee Month ago
ውይይ.ማሽን.ባይኖራ.አራብ.ሀገራ.ሠራተኛ.አልቆ.ነበራ
Sara Sara
Sara Sara 25 days ago
ጎራ በሉ በቅንናት
Mestope Mestope
Mestope Mestope Month ago
🙊💗💓💞💗💗💓💞💯💯💯💯💯💯
Alsa Jamee
Alsa Jamee Month ago
ስደት.የሠለቸው.ሀገራና.ቤተሠብ.የናፈቀው.ብራ.አልጠራቀም.ያለው
tizta tube
tizta tube Month ago
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ፡በሳቅ
tizta tube
tizta tube Month ago
ቤቶች ለአረብ፡ሀገር፡ላለነዉ፡ድምፅ፡ስለሆናችሁ፡እናመሰግናለን
Aligye Detamo
Aligye Detamo Month ago
Bexami dasemile temiret new segadate melate siqaye inje besheta new terfe yelami inamesagenale betoche hu I achume tebarekhu
Live in the Moment - Dispo by David Dobrik
0:58
Live in the Moment - Dispo by David Dobrik
0:58
Tate McRae - slower (Lyric Video)
3:07
TateMcRaeVEVO
Views 725K
UFC 259 Embedded: Vlog Series - Episode 2
9:52
UFC - Ultimate Fighting Championship
Views 1.5M
DJI - Introducing DJI FPV
3:02
MY FORTNITE SKIN REVEAL
2:25
LazarBeam
Views 8M